bill

የከተማና መሬት ዘርፍ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች

የአገልግሎቶች ብዛት: 21

1 - እዳና እገዳ ነጻ መረጃ የመስጠት አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 20 min
2 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 30 min
3 እዳ ነጽእውን መመዝገብና ማስረጃ መስጠት 20 min
የሚወስደው ጊዜ1 hr›10 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

2 - እግድ የማገድ አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 20 min
2 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 3 min
3 የዕዳና እገዳው ሸኚ ማስረጃ ማዘጋጀት 20 min
4 የንብረት ድጋፍ ዋስት እና ግምት ደብዳቤ መስጠት 30 min
5 የዋስትና መስጫ ውል 30 min
6 የዋስትና ንብረቶች 30 min
7 ስለ አበዳሪው 30 min
የሚወስደው ጊዜ2 hr›43 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

3 - እግድ የማንሳት አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 10 min
2 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 30 min
3 እግዱን ማንሳትና ማስረጃ መስጠት 20 min
የሚወስደው ጊዜ1 hr›0 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

4 - የፍርድ ቤት ትዛዝ ምላሽ የመስጠት አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 20 min
2 መረጃውን መመዝገብና ማስረጃ መስጠት 1 dy›16 hr›0 min
የሚወስደው ጊዜ1 dy›16 hr›20 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

5 - ለካዳስተር መረጃ የመስጠት አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 10 min
2 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 30 min
3 መረጃውን መመዝገብና ማስረጃ መስጠት 20 min
የሚወስደው ጊዜ1 hr›0 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

6 - በስማቸው ቤት አለመኖሩን የማጣራት አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 10 min
2 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 25 min
3 ቤት ያላቸው ከሆነ መረጃውን አጣርቶ መስጠት 20 min
4 ቤት የሌላቸው ከሆነ መረጃውን አጣርቶ መስጠት 30 min
የሚወስደው ጊዜ1 hr›25 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

7 - ለጥያቄዎች ምላሽ የመስጠት አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 20 min
2 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 25 min
3 መረጃውን መመዝገብና ማስረጃ መስጠት 30 min
የሚወስደው ጊዜ1 hr›15 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

8 - ለጥያቄዎች ምላሽ የመስጠት አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች ማሟላታቸውን ማረጋገጥ 25 min
2 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 30 min
3 መረጃውን መመዝገብና ማስረጃ መስጠት 30 min
የሚወስደው ጊዜ1 hr›25 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

9 - የጠፋ የይዞታ ካርታ በጋዜጣ ማሳውጅ

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 41 min
2 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 20 min
3 የሚወጣውን ማስታወቂያ ማዘጋጀት 30 min
4 መረጃውን መመዝገብና ማስረጃ መስጠት 54 min
የሚወስደው ጊዜ2 hr›25 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

10 - ፋይል ይጣራልኝ ጥያቄ

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 25 min
2 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 20 min
3 መረጃውን መመዝገብና ማስረጃ መስጠት 30 min
የሚወስደው ጊዜ1 hr›15 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

11 - የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ የመስጠት አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎችን ማሟላታቸውን ማረጋገጥ 30 min
2 ሰነድ/ማህደር ማጣራት 25 min
3 የመስክ ስራ ማከናወንና መረጃውን ማስገባት 26 min
4 የሊዝ ውል ፎርም 30 min
5 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 20 min
6 የሊዝ ይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት 30 min
7 የነባር ይዞታ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት 25 min
የሚወስደው ጊዜ3 hr›6 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

12 - የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ የመስጠት አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎችን ማሟላታቸውን ማረጋገጥ 20 min
2 ሰነድ/ማህደር ማጣራት 20 min
3 የመስክ ስራ ማከናወንና መረጃውን ማስገባት 20 min
4 የሊዝ ውል ፎርም 20 min
5 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 20 min
6 የሊዝ ይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት 20 min
7 የነባር ይዞታ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት 20 min
የሚወስደው ጊዜ2 hr›20 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

13 - የይዞታ ወሰን ይከለልልኝ ጥያቄ

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 29 min
2 ሰነድ/ማህደር ማጣራት 50 min
3 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 30 min
4 የመስክ ስራ ማከናወን 50 min
5 መረጃውን መመዝገብና ማስረጃ መስጠት 30 min
የሚወስደው ጊዜ3 hr›9 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

14 - ይዞታ የመቀላቀል አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 25 min
2 ሰነድ/ማህደር ማጣራት 25 min
3 የመስክ ስራ ማከናወንና ውጤቱን የማህደር መረጃ ጋር ማመሳከር 50 min
4 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 25 min
5 ይዞታውን በመቀላቀል የይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት መስጠት 50 min
የሚወስደው ጊዜ2 hr›55 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

15 - የሊዝ ውል ማዋዋል አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች ማሟላታችን ማረጋገጥ 25 min
2 የሊዝ ውል ፎርም መሙላት 25 min
3 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 30 min
4 መረጃውን መመዝገብና ማስረጃ መስጠት 50 min
5 የሊዝ ይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት 25 min
የሚወስደው ጊዜ2 hr›35 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

16 - የስም ዝውውር አገልግሎት1

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 25 min
2 በቦታው ላይ ግንባታ ስለመኖሩ በአካል በመገኘት ማረጋገጥ 4 hr›40 min
3 የመስክ ስራ ውጤትና የሰነድ ማስረጃ ማመሳከርና ውሳኔ መስጠት 30 min
4 ተቃዋሚ ካለ ማስታወቂያ ማዘጋጀት 30 min
5 ለገቢዎች የንብረት ግምት መላክ 2 hr›52 min
6 የዉርስ እና የፍ/ቤት ትዛዝ ስመ ንብረት ዝዉዉር መፈፀም 35 min
7 የንብረት ስም ዝውውር 30 min
8 የሊዝ ውል ማዋዋል 20 min
9 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 30 min
10 የሊዝ ይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት 30 min
የሚወስደው ጊዜ11 hr›22 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

17 - ይዞታ የመክፈል አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 25 min
2 ሰነድ/ማህደር ማጣራት 25 min
3 የመስክ ስራ ማከናወንና ውጤቱን የማህደር መረጃ ጋር ማመሳከር 50 min
4 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 20 min
5 ይዞታውን በመክፈል የይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት መስጠት 50 min
የሚወስደው ጊዜ2 hr›50 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

18 - የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ የመስጠት አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎችን ማሟላታቸውን ማረጋገጥ 25 min
2 ሰነድ/ማህደር ማጣራት 35 min
3 የመስክ ስራ ማከናወንና መረጃውን ማስገባት 1 hr›0 min
4 የሊዝ ውል ፎርም 20 min
5 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 50 min
6 የሊዝ ይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት 40 min
7 የነባር ይዞታ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት 30 min
የሚወስደው ጊዜ4 hr›20 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

19 - የካሳና ምትክ የመስጠት አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 30 min
2 ህጋዊ ተነሺ ስለመሆኑ ማረጋገጥ 35 min
3 የካሳ፣ ምትክ ቤት ወይም ምትክ ቦታ መቀበያ ምስክር ወረቀት ለባለይዞታው መስጠት 50 min
የሚወስደው ጊዜ1 hr›55 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

20 - የድንበር ክርክር መፍታት አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 25 min
2 ሰነድ/ማህደር ማጣራት 50 min
3 የመስክ ስራ ማከናወንና ውጤቱን የማህደር መረጃ ጋር ማመሳከር 4 hr›20 min
4 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 30 min
5 ውሳኔውን ማሳዋቅ 30 min
የሚወስደው ጊዜ6 hr›35 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

21 - ምትክ ካርታ/ደብተር ኮፒ የመስጠት አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 30 min
2 ሰነድ/ማህደር ማጣራት 30 min
3 ሰነዱ ስለ መጥፋቱ ለሚያጣሩ ተቋማት የድጋፍ ደብዳቤ መፃፍ 20 min
4 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 30 min
5 ማስረጃውን ኮፒ አድረጎ መስጠት 25 min
የሚወስደው ጊዜ2 hr›15 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

አገልግሎት ለመጠየቅ
እዚህ ይጫኑ

አገልግሎትን ለመጠየቅና ምላሾችን ለመከታተል ሲመዘገቡ ምላሽ እንሰጦታለን

ባለይዞታ ከሆኑ አሁኑ ይመዝገቡ
እዚህ ይጫኑ

መረጃዎን፣ክፍያዎችን፣ደብዳቤዎችን፣አገልግሎቶችን ባሉበት ሆነው ማየት ይችላሉ

አገልግሎት ለመጠየቅ

ኦንላይን ተመዝግበው ሊያገኙት የሚፈልጉት አገልግሎት አለዎት...?

አገልግሎት ለመጠየቅ
faq